Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት…

የኢሬቻ በዓል በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል – ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ባህል የሆነው ኢሬቻ በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…

ኢሬቻ የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የአዲስ አበባ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ 5ኛው የኢሬቻ ፎረም መከናወንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ…

ኢትዮጵያ እና ዩኒዶ የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዮሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ። ድጋፉ ‘በልማት ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና የግልና የመንግስት አጋርነት ወጣቶችን እና ሴቶችን መደገፍ’ በሚል…

ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ አሸነፈች። ናርጌስ ሞሐመዲ በሀገሯ ኢራን በሚገኘው ኤቪን በሚባለው ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ትገኛለች። ወጣቷ በሀገሯ የሰብአዊ መብት አቀንቃኝ እና የነፃነት ታጋይ…

የአይ ኦ ኤም ዳይሬክተር ጀነራል በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዓቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ዳይሬክተር ጀነራል ኤሚ ኢ ፖፕ በሚቀጥለው ሳምንት በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። ዳይሬክተር ጀነራሏ በኢትዮጵያ የሚኖራቸውን የስራ ጉብኝት አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ…

ለስደተኞች የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስደተኞች የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ዛሬ በሶስት ተቋማት መካከል ተፈርሟል። ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢፌዴሪ ስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት እና…

ከ16 ኪሎ ግራም በላይ የኮኬይን ዕጾች ሰውሯል በተባለው ፖሊስ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተጠርጣሪዎች የተያዘን 16 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የኮኬይን ዕፆችን በመሰወር በሌላ ንጥረ ነገር ቀይሯል በተባለው የፌደራል ፖሊስ አባል ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራል ፖሊስ አባል በሆነው ረዳት ኢንስፔክተር ታምራት ታደሰ…

ኢትዮ ፖስት በአፍሪካ ቀጣና የላቀ አገልግሎት በመሥጠት ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ፖስት በአፍሪካ ቀጣና የላቀ አገልግሎት በመሥጠት ረገድ ተመራጭ ሆኖ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ በተዘጋጀ መርሐ-ግብር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በየዓመቱ የፖስታ አገልግሎት ሰጪዎች ምዘና የሚካሄደው በዓለም ፖስታ አገልግሎት ኅብረት ነው፡፡ ኢትዮ…

የሶማሊያ ጦርና የአካባቢ ሚሊሻዎች በትንሹ 100 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መደምሰሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦርና የአካባቢ ሚሊሻዎች በማዕከላዊ ጋልሙድ ግዛት በትንሹ 100 የአልሸባብ አሸባሪዎችን መደምሰሳቸውን የሀገሪቱ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማስታወቂያ ሚኒስትሩ ዳውድ አዌይስ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ ጦርነቱ በተካሄደባቸው ዊሲል…