Fana: At a Speed of Life!

በሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን ይሸፍናል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን እንደሚሸፍን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሰሜን ምስራቅ እና…

ኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በኬንያ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ከ10 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ 6 ሺህ 323 ቶን ከቀረበ የቅመማ ቅመም ምርት 10 ነጥብ 48 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ለውጭ ገበያ ከተላኩ ዋና ዋና የቅመማ ቅመም ምርቶች መካከልም÷…

ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ ሥርዓት ግብይቱ የነዳጅ ስርቆትን እና ብክነትን በመቀነስ አቅርቦት…

አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና የዳያስፖራዎች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውይይት ተካሄደ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት አክብሯል። በስነስርዓቱ ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) ተገኝተዋል። በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

በዓለም የውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛው የዓለም ውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ሽኝት ተደረገለት። በጃፓን ፎካካ በሚካሄደው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአንድ ወንድና ሴት አትሌቶች በ50 ሜትር ነፃ ቀዘፋ እና ቢራቢሮ ትካፈላለች።…

ሰባት ጊዜ የምርቃት ካባ የለበሱ ብርቱ ሰው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ማለቂያ የለውም ይባላል። ብዙዎች የትምህርት ቤት ቆይታቸውን ጨርሰው ከተመረቁ በኋላ ተመልሰው የትምህርት ቤት ደጃፍን መርገጥ ዳገት ይሆንባቸዋል። ጥቂቶች ደግሞ ከትምህርት ተቋማት ሳይርቂ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ዕውቀትን በመሸመት ለዓለም…

በኦሮሚያ ክልል የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በቀጣይነት እንዲተገበር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ህዝብን በማሳተፍ የመሰረተ ልማት ግንባታና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ድጋፍና ክትትል ሲያደርግ የቆየው የፌደራል…

የኮንዶሚኒዬም ቤትን ያለአግባብ ሰብረው በመግባት የተከሰሱ የፖሊስ አባላት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮዬ ፌጬ ኮንዶሚኒዬም ቤትን ያለአግባብ ሰብረው በመግባት የተከሰሱ ሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በዕስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው። የቅጣት…