የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሳዑዲን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴርና ዩኤንኤፍፒኤ በሰብዓዊ ምላሽ ላይ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማሙ Melaku Gedif Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በሰብዓዊ ምላሽ እና ሌሎች ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ከመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ10 ሺህ ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው Meseret Awoke Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 10 ሺህ አምራችና አገልግሎት ሰጪ የመንግስትና የግል ተቋማት ላይ ብክለትን በሚመለከት ጥብቅ ቁጥጥር ሊደረግ ነው። ቁጥጥር የሚደረገው የግልና የመንግስት ሆስፒታሎች፣ ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ ሌሎችም…
ቢዝነስ የኢትዮ-ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ተደረገ Mikias Ayele Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው 2024 የኢትዮጵያና ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከሆኑት ናሻ አልዊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ546 ሺህ በላይ ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ጠቅላላ ስፋታቸው 546 ሺህ 200 ካሬ ሜትር የሆኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ለአገልግሎት ክፍት የሆኑት መሠረተ ልማቶችም÷ የመንገድ አካፋይ፣ ዳርቻና…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገለጸ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላን የሚመሩ ከተሞችን መፍጠር ኅገ-ወጥነትን ለማስወገድ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ ተናገሩ ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ “ስማርት ሲቲ”ዎችን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ኬቨን ማካርቲን ከአፈ-ጉባዔነታቸው አነሳ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የሪፐብሊካኑን አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ ከሥልጣን አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ ኬቨን ማካርቲን 216 ለ 210 በሆነ ያልተጠበቀ ድምፅ ከሥልጣናቸው ያነሳው በፓርቲያቸው ውስጥ በፈጠሩት አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Shambel Mihret Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በ100 ቀናት እቅድ አተገባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የለውጥ ስራዎች ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ Melaku Gedif Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የለውጥ ስራዎች የሚያደርገው ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የህብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን አስታወቁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ110 ወረዳዎች የኮሌራ ወረርሽኝን መቆጣጠር ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ ከተከሰተባቸው 229 ወረዳዎች አሁን ላይ ወረርሽኙን በ110 ወረዳዎች መቆጣጠር መቻሉ ተመላከተ፡፡ በወቅታዊ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ላይ ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም÷ በአማራ ክልል…