Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የተፈራረሙት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የከተማና መሠረተ-ልማት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ “የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ መጎብኘት ካለባቸው 5 ምርጥ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷነች – ናሽናል ጂኦግራፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሽናል ጂኦግራፊ መጎብኘት አለባቸው ካላቸው የዓለማችን አምሥት ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያን አካቷል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ - ብሪታኒያ የፈረንጆቹን 2023 ዐዲስ ዓመት ዕትምን ይዞ ወጥቷል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ አፋር ውስጥ ዳሎልን…

246 ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር በሐዋሳ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 246 ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ጥር 4 ቀን 2015 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ ይከፈታል፡፡ ከጥር 4 እስከ 9 ቀን 2015ዓ.ም በሚካሄደው ኤግዚቢሽን እና ባዛር 246 ኢንተርፕራይዞች እንደሚሳተፉ እና ከ35 ሺህ…

ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ እና ድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች 66 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከታኅሣሥ 25 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ12…

ፕሬዚዳንት ባይደን በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሣምንት በላይ ያስቆጠረውን ከባድ ውሽንፍር እና የጎርፍ አደጋ ተከትሎ በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታወጀው፥ ውሽንፍሩን ለመቆጣጠር እና በአደጋው ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስተማማኝ ዝግጅት ተደርጓል-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልለ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ም/ኮማንደር መሳፍንት እሸቴ እንደገለጹት÷ የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለማክበር…

በረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ወደ መቀሌ አቀና

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ አቀና፡፡ የልዑኩ ጉዞ ዓላማ የትግራይ ክልልተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማገናኘት መሆኑን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ቺን ጋንግ በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ቺን ጋንግ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ…