የ12ኛ ክፍል የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ እርማት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኛ ተከሰሰ።
በተደረገ ክትትል በፍተሻ የመልስ መስጫ ወረቀቶችን…