የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ – ከርቤ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ - ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የደቡብ ወሎ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የመምሪያው ኃላፊ መስፍን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ በሆሳዕና ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አመራሮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዘንድሮውን የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ 2 ተመራማሪዎች አሸነፉ Alemayehu Geremew Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ 19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ ሁለት ተመራማሪዎች ማሸነፋቸው ተገለጸ። ተመራማሪዎቹ ፕሮፌሰር ካታሊን ካሪኮ እና ፕሮፌሰር ድሩ ዌይስማን የዘንድሮውን የህክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሸፈ Amele Demsew Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ሊያደርስ የነበረው ጥቃት በመከላከያ ሠራዊቱ ከሽፏል፡፡ የሽብር ቡድኑ በሱማሌ ክልል በዶሎ አዶ ወረዳ በህዝብና በሀገር ላይ ጥቃት ለመፈፀም ስድስት ጀሪካን ተቀጣጣይ ኬሚካል እና 3ሺህ የብሬን ጥይት በመያዝ በአጥፍቶ…
ጤና ስለጡት ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ ? Meseret Awoke Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር በጡት ውስጥ ያሉ ሴሎች ከተፈጥሯዊው ሁኔታ ወጣ ባለ መልኩ ከቁጥጥር ውጭ በመሆን በሚራቡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የአጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ቬሮኒካ ጥላሁን በጡት ካንሰር ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ዩክሬንን መርዳት እንደምትቀጥል አስታወቀች Alemayehu Geremew Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ ምንም እንኳን ጉምቱ የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች አሜሪካ ቅድሚያ መሥጠት የሚገባትን የራሷን ጉዳዮች ቸል ብላለች እያሉ ቢገኙም ባይደን ግን አሁን ከዩክሬን የባሰ ቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ በደቡብ ኮሪያ መንግስት ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን÷ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሄዳል Feven Bishaw Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2016ዓ.ም እንደሚካሄድም ነው የተገለፀው፡፡ ሕብረቱ…
ጤና የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፎረም እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች የጤና ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረም "ጠንካራ አጋርነት፣ ትርጉም ያለው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ለተሻለ ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷ የግምገማ መድረኩ የክልሉን ያለፉት ሶስት ወራት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ድክመትና ጥንካሬ…