የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የደንቢ ሐይቅ ሎጅ” የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Shambel Mihret Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ‹‹ገበታ ለትውልድ›› ውጥን አካል የሆነውን 'የደንቢ ሐይቅ ሎጅ' የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከ1…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ Shambel Mihret Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን ከተማ ከሚያደርገው 7 ሳምንታዊ በረራ በተጨማሪ 3 ሳምንታዊ በረራዎችን ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ለንደን ከተማ ወደሚገኘው ጋትዊክ አውፕላን ማረፊያ የሚያደርገውን አዲስ ሳምንታዊ በረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ የተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት አስመዝግበዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና ተሸፍኗል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በቡና ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆነው ባለፉት ሦስት…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የጅማ ከተማና ዙሪያዋ ሁለት ቀናት ቆይታ Amare Asrat Oct 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=GhET0o2v-s4
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ ወታደሮቿን ለዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ በዩክሬን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በዩክሬን ቆይታቸውም ÷…
ስፓርት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች Meseret Awoke Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው Amele Demsew Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ከወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ Amele Demsew Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ ከየትኛውም ወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷በቅርቡ ስልጠና ወስደው ለተመረቁ የሐረሪ ክልል ምልምል ፖሊስ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር እየተደረገ ያለውን…