ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ አሻራ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ያስችላል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የብሪታኒያ - አፍሪካ የሚኒስትሮች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
በፎረሙ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች መቅረባቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
በዚህም ሚኒስትሩ ፥ መንግስት…