በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል።
የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር እየተደረገ ያለውን…