የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ካዛኪስታን ወዳጅነትን በይበልጥ ለማሳደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ካዛኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነትን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ- ካዛኪስታን የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደር ጋር መክሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ሥራ ላይ ማዋል የሚፈልጉ የውጭ ባለሃብቶች ቁጥር እያደገ መምጣቱን የቀጠናው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ተናገሩ። ዋና ሥራ አስኪያጁ÷ እንደ ሀገር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ እውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Mikias Ayele Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለግብርናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ባንኩ በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች እያደረገ ያለውን ድጋፍ ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሞኑን ለሚከበሩት በዓላት አገልግሎቶች እንዳይቆራረጡ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከበሩት የደመራ መስቀል፣ መውሊድ እና ኢሬቻ በዓላት የውሃና እና ኤሌክትሪክ አገልግሎቶች እንዳይቆራረጡ ዝግጅት መደረጉ ተመለከተ፡፡ በበዓላቱ ወቅት ለሚያጋጥሙ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጥ ችግሮች ፈጥኖ የቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 134 የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ Feven Bishaw Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 134 የመስኖ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ስራ እንዲገቡ ይደረጋል ሲል የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አየልኝ መሳፍንት እንደገለጹት÷…
ስፓርት በአዲስ አበባ ዋንጫ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ለፍጻሜ ደረሱ Mikias Ayele Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዋንጫ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ለፍጻሜ ደርሰዋል፡፡ በግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የተጫወተው ሃድያ ሆሳዕና በመለያ ምት 5 ለ 4 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለዋንጫ ጨዋታ ማለፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ባሕል ሚኒስቴር የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በፑሽኪን አዳራሽ ዝግጅት አቀረበ Alemayehu Geremew Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባሕል ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግጅቱን በፑሽኪን አዳራሽ አቀረበ፡፡ ሚኒስቴሩ ባሕላዊና ሐይማኖታዊ እሴቶች የጎሉበትን መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ፑሽኪን አዳራሽ ያሰናዳው ÷ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃል ተባለ Tamrat Bishaw Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት በበጀት ዓመቱ እንደሚጠናቀቅ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ባሌ ዞን ደሎመናና ሃረና ቡሉቅ ወረዳዎች ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦንላይን ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጠ Melaku Gedif Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በነዳጅ የበለጸጉ ሀገራት የዓየር ንብረት ታክስ መክፈል አለባቸው ተባለ Melaku Gedif Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ የበለጸጉ ሀገራት አዳጊ ሀገራት የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እንዲረዳቸው ታክስ መክፈል አለባቸው ሲሉ የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን ገለፁ። ጎርደን ብራውን እንዳሉት እንደ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ…