Fana: At a Speed of Life!

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ስነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ሲቲ÷ ፊል ፎደን እና ኤርሊንግ ሃላንድ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ ሮድሪ በ46ኛው ደቂቃ…

የመስቀል ደመራ በዓል እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የሕብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ሰላም እንዲከበር ሕብረተሰቡ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን የመስቀል የደመራ በዓልን…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ ሁለን አቀፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር ለፈጠረ…

ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በ78ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት…

የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የመንገድ ግንባታ መጓተቱ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ዞኖችን የሚያስተሳስረው የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ለግንባታው መጓተትም÷ የሥራ ተቋራጩ አቅም ማነስ፣ ከሕብረተሰቡ…

በመዲናዋ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ታሳታፊዎችን የመምረጥ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተሳታፊ የሚሆኑ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ የማሕበረሰብ ክፍል…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ- ግብሮች እና የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 313 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ የዩኒቨሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት አወል ሰዒድ (ዶ/ር ) በምረቃ ሥነ - ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷…

ኢትዮጵያ በ2ኛው የዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ጂያንግሱ ግዛት ሊያንዩንጋንግ ከተማ “አንድ ዓለም፤ የጋራ ደኅንነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደው ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሕዝብ ደኅንነት ትብብር ፎረም ላይ ተሳተፈች፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…