የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Feven Bishaw Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ፡፡ የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ጽህፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ህጻናት እና 250…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 የስኳር ፋብሪካዎች ጋር ተፈራረመ Shambel Mihret Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ3 ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና የሶስቱ የስኳር ፋብሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ገንዘብ አትመው በማሰራጨት የተጠረጠሩ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርና ሀሰተኛ ገንዘብ በማተም ወንጀሎች ላይ የተሰማሩ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ባደረገው ክትትል በሕገ ወጥ መንገድ ሊዟዟር…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግር ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከመስከረም 8 ቀን ጀምሮ ይፈተናሉ Shambel Mihret Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ችግርና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመፈተን መዘጋጀቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት (12ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ ትብብሮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ Shambel Mihret Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ ትብብሮች እንዲሁም የልምድ ልውውጦች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ሀገራዊ ምክክሩ ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት ትልቅ መደላድል እንደሚፈጥር ገለጹ Melaku Gedif Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። አቶ አረጋ ከበደ ባለፉት ዓመታት በተፈጠሩ የተሳሳቱ ትርክቶች በሕዝብ አንድነት ላይ አደጋ የሚጥሉ ሁኔታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ ሊያስቀጥል ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህሉን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ''የበጎነት ቀን''ን ምክንያት በማድረግ በባህር ዳር ከተማ ደጋፊ ለሌላቸው 230 ወገኖች ዛሬ ድጋፍ ተደርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ Shambel Mihret Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅት በሀረሪ ክልል ተከብሯል። በዝግጅቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት በጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ተንቀሳቃሽ ሱቆችን አበረከተ Melaku Gedif Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ተንቀሳቃሽ ሱቆችን አበረከተ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎችም የኩባንያው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተንቀሳቃሽ…
ቴክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪ ኢትዮጵያውያኑ በታይም መፅሔት ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ Mikias Ayele Sep 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን በአሜሪካው ታይም መፅሔት የፈረንጆቹ 2023 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል። በታዋቂው መፅሔት ዓለም ላይ በተፅዕኖ ፈጣሪነት የተካተቱት ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ አበባ ብርሃኔ እና ትምኒት ገብሩ (ዶ/ር)…