በጎነት ከማይነጥፍ የመልካምነት እሴት የሚቀዳ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎነት ከማይነጥፍ የመልካምነት እሴት የሚቀዳ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጳጉሜን 3 ቀን የበጎነት ቀንን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፥ በጎነት መስፈርት የለውም…