Fana: At a Speed of Life!

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ ባህል እየሆነ የመጣው በጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ ። በጎነትን በማጠናከር የኢትዮጵያን ከፍታ እናረጋግጣለን በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…

ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት 64ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት መቀመጫ በሆነችው ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከሰኔ 29 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ይካሄዳል፡፡ በጉባኤው የኢትዮጵያ አእምሯዊ…

በጤና ዐውደ-ርዕይ ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የጤና ዓውደ-ርዕይ እስካሁን ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዐውደ-ርዕዩን እስካሁን ከጎበኙት መካከል 3 ሺህ 49 ሰዎች ነጻ የጤና ምርመራ ማግኘታቸው ነው…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችና ጋምቤላ ክልሎች የት/ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ጋምቤላ ክልሎች የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ መድረክ ተጀምሯል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ ÷ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ቴፒ መለስተኛ አንደኛ ደረጃ…

የድሬደዋ ወጣቶች የዜጎችን ማህበራዊ ችግር ለማቃለል በሚችሉት አቅም እንዲሳተፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ወጣቶች በክረምቱ ወራት የዜጎች የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለማቃለል በሚችሉት አቅም እንዲሳተፉ የከተማው ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ጠየቁ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከ76 ሺህ በላይ ወጣቶች የሚካፈሉበት የበጎ ፍቃድ…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለማስተካከል የተጀመሩ ሥራዎች እንዲጠናከሩ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከአገልግሎት አሰጣጥና ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማስተካከል ከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን ሥራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል የምክር ቤት አባላት አሳስበዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት በ4ኛ መደበኛ…

ለሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ላይ በትኩረት ይሰራል -አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለህዝብ የልማት ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። ለስኬቱ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሠራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ-ግብር ዛሬ…

ግብር የመሰብሰብ አቅምን ማሳደግ ለሀገር ልማትና እድገት ወሳኝ ነው – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር የመሰብሰብ አቅምን ማሳደግ ለሀገር ልማትና እድገት ወሳኝ ነው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር ሁለት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር አካሂዷል፡፡…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት እና የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሊጉ የመጨረሻ ጨዋት 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡…

የአፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የክረምት ወራት ሥራዎች ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የክረምት ወራት ሥራዎች ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በአፋር ክልል የውይይት መድረክ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ እና የክልሉ ከፍተኛ…