የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ 25 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን ለ10 ቀናት በሲዳማ ክልል በተካሄደ የግምገማ መድረክ 25 ሰዎች ከብልሹ አሰራርና ከስርቆት ጋር በተያያዘ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም 10 ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት እንዲነሱ ተደርጓል፡፡ የሲዳማ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ Meseret Awoke Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ገልጸው፥ የሁለተኛውን የመካከለኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በነፋስ ኃይል የምትንቀሳቀስ እቃ መጫኛ መርከብ የመጀመሪያ ጉዞዋን ልታደርግ ነው Meseret Awoke Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያውያን ዲዛይን የተደረገችው ልዩ የነፋስ ኃይል ሸራዎች የተገጠመላት ግዙፍ የጭነት መርከብ ለባህር ላይ ጉዞ ተዘጋጅታለች። መርከቧ ግዙፍ የነፋስ ሸራዎችን በመጠቀም የምትንቀሳቀስ ሲሆን፥ አሁን ላይ የናረውን የነዳጅ ፍጆታ በመቀነስ ረገድ…
ስፓርት በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ 3ኛ ደረጃን ይዛለች Mikias Ayele Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያ በ4 ሜዳሊያዎች 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች አሜሪካ በ3 ወርቅ፣ 2 ነሃስ እና በአንድ ብር…
ቢዝነስ ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸሙን አስመልክቶ ከላኪዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማና ሐሩራማ አካባቢዎች ትኩረት በሚሹ ተላላፊ በሽታዎች ዙሪያ የሚመክር የአፍሪካ ሀገራት ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የጤና ሚኒስቴር፣ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ትራኮማና ዓለም አቀፍ ቆላማና ሀሩራማ አካባቢዎች ተላላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ የልማት ትብብሩን እንዲያጠናክር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ እና ባለሃብቶች የልማት ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ (ዶ/ር ኢ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Aug 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ኤፍ ኤች ኢ ሲ ኩባንያ ጋር በሽርክና የሚያስገነባው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ይፋ ተደርጓል፡ የከተማ አስተዳደሩ ለዚህ ፕሮጀክት የሚሆን መሬት በወቅታዊ የሊዝ ዋጋ አስልቶ ማቅረቡን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላችን በ2011 ዓ.ም የአቮካዶ ልማት ክላስተር ‹የአዳአ አቮካዶ ዲክላሬሽን› ከተጀመረ ወዲህ እስካሁን ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ የሆነ መሬት በአለም አቀፍ ገበያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው የተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል…
ስፓርት በወንዶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የነሃስ ሜዳልያ አስገኘ Feven Bishaw Aug 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቋል።…