የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሐፍት ለስርጭት ተዘጋጅተዋል Amele Demsew Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የታተሙ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጨማሪ መጽሐፍት ለስርጭት መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህም በአዲሱ የትምህርት ዘመን ተዘጋጅተው በክልሉ የተሰራጩ መጽሐፍትን ቁጥር 11 ሚሊየን እንደሚያደርሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ውጤት እያመጣ ነው ተባለ Meseret Awoke Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ላይ ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ዘርፍ መሪ ስራ አስፈፃሚ ፅጌረዳ ፍቃዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራትና ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቻይና የአይሲቲ ሶሉሽንስ አቅራቢ ድርጅት “ዜድ ቲ ኢ” ኮርፖሬሽን ጋር በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከኳታር ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሐማድ ቢን ሞሐመድ አል-ዶሳሪ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች Meseret Awoke Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅና ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላትን ዝግጁነት ገለጸች፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከንግድ፣ ዘላቂ ልማት እና የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የት/ት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትን በቴክኖሎጂ ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትን በቴክኖሎጂ ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የመግባቢያ ሰነዱ ደህንነቱ የተጠበቀ የትምህርት ማስረጃ የምስክር ወረቀት ለተመደቡ ተቋማት መስጠት ያስችላል ተብሏል፡፡…
ጤና የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች Feven Bishaw Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቆዳ በሰውነት ውስጥ ትልቁ አካል እንደመሆኑ መጠን ቆዳ የራሱ የሆኑ ትላልቅ ተግባራት አሉት። የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ፣ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ተፈረደበት Tamrat Bishaw Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል ቱው ታኦ በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ በፈረንጆቹ 2020 በአሜሪከ እና በዓለም ዙሪያ በዘረኝነት ላይ ፍትህ የሚጠይቅ ከፍተኛ ተቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ…