የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ለደም ለጋሾች እውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ለደም ለጋሾች እውቅና ሰጥቷል፡፡
እውቅናና ምስጋናው የተሰጠው÷ በመደበኝነት ደም ለሚለግሱና ለሚያስተባብሩ ግለሰቦች፣ የሐይማኖት ተቋማት፣ የበጎ አድራጎት ማኅበራት፣…