ለወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ግብዓቶች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ደርሰዋል- ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ነገ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
በነገው ዕለት በዞኑ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ቦርዱ…
የአፍሪካ ህጻናት ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህጻናት ቀን "ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤና ጥበቃ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
የዘንድሮው የአፍሪካ ህጻናት ቀን በኢትዮጵያ ለ32ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል በተለያዩ ዝጅቶች እየተከበረ…
የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሰላማዊ ድርድር ሊያበቃ ይገባል- ሲሪል ራማፎሳ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የሰላም ልዑካን ቡድን አካል በመሆን ሩሲያ የሚገኙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ÷ ለሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት መቆም እንዳለበት ተናግረዋል።
ራማፎሳ ትናንት በሴንት ፒተርስበርግ በኮንስታንቲኖቭስኪ ቤተ…
የኦሮሞ ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ሃደ ሲንቄዎች፣ ምሁራን እና ሌሎች ባለድርሻ…
ሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡
ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት ነው ለሶስት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የደረሱት፡፡
የተኩስ አቁም…
በመዲናዋ 2ኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ከፍተኛ የፌዴራልና የከተማዋ…
የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም በአብዛኛው ሴቶች ላይ እንዲሁም ወጣትና አረጋውያን ላይ ይከሰታል።
ከምክንያቶቹ መካከል÷ በአብዛኛው በፊት ላይ በሚፈጸም ድብደባ፣ አገጭ ላይ ምት ሲኖር ወይም ሌላ ጉዳት ሲኖር የሚሉት ይተቀሳሉ፡፡
እንደዚህ ዓይነት…
አንጋፋው አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ወደ ልጅነቱ ተመልሷል
https://www.youtube.com/watch?v=22_JKidOngo
ሚልተን ኢንዱስትሪዎች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የዓሣ ማቀነባበሪያ ለመገንባት ፍላጎቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚልተን ኢንዱስትሪዎች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የታሸገ የዓሣ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ያላቸውን ከፍተኛ ፍላጎት ገለፁ።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከሚልተን ኢንዱስትሪዎች ባለቤት እና ዋና ሥራ አስኪያጅ…