በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ን የኢትዮ-ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት ኤልሳቤጥ ጌታሁን ገለጹ፡፡
"የተሳለጠ የኢትዮ-ጅቡቲ መስመር፣ ለቀልጣፋና አዋጪ ሎጂስቲክስ አገልግሎት"…