Fana: At a Speed of Life!

የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሶዶ ከተማ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ጎበኙ 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በወላይታ ሶዶ ምርጫ ጣቢያዎች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ…

በፌደራልና በክልል መንግስታት መካከል ግንኙነት ማጠናከር ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራልና በክልል መንግስታት እንዲሁም በራሳቸው በክልሎች መካከል የሚደረገውን የመንግስታት ግንኙነት ማጠናከር በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

የቻይና ባለሃብቶች በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን የተመራ ልዑክ የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝቱ ወቅት÷ ከመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፊሊሞን ተረፈ እና የፓርኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር…

በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ እየተካሄደ ነው። በዞኑ የተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ነዋሪዎች በመሰለፍ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል። በዞኑ 12 ጊዜያዊ የምርጫ ማስተባበሪያ ማዕከላት 1 ሺህ 812  የምርጫ…

ኢትዮጵያን የመክሰስ አባዜ-ከጥንት እስከ ዛሬ

ማኅሌት ተሾመ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላት ግንኙነት ከክስ ያመለጠ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን የምዕራቡን ዓለም ለማወቅ ከዛሬ 700 ዓመታት ጀምሮ በሰሜን አፍሪካና በኢየሩሳሌም በኩል ጉዞ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጉዟቸው በቬነስ በኩል እያደረጉ እስከ አራጎን(ፖርቹጋል) ድረስ ይዘልቁ ነበር፡ ፡…

ለ34 የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ2024 የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ከቻድ ጋር ለተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ፡፡ ቡድኑ ለጨዋታው ለሚያደርገው ዝግጅት የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል…

የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 ሀገራት አባል እንዲሆን ሕንድ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 አባል ሀገራትን እንዲቀላቀል የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሙዲ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ናሬንድራ ሙዲ ÷ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች በደብዳቤ ጥያቄያቸውን ያስገቡት ሀገራቸው ሕንድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የቡድን 20…

በምዕራብ ኦሞ ዞን ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን ከ22 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱ በአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የድርቅ መቋቋምና ዘላቂ የአርብቶ…

አሜሪካና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማደስ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ እና ቻይና ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ለማደስ እየመከሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ወደ ቻይና አቅንተው ከቻይና አቻቸው ቺን ጋንግ ጋር በቤጂንግ መገናኘታቸውን አልጀዚራ…