በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት በመልሶ ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች በመልሶ ግንባታና ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጤና ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ…