የሀገር ውስጥ ዜና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደረገላቸው Feven Bishaw Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። ፈተናውን የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባታቸው ይታወቃል። ተማሪዎቹ ከነገ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ Feven Bishaw Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሰለሞን ፍስሃን ጨምሮ በስምንት ሰራተኞች ላይ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
ቴክ ቻይና ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በማደስ ለአገልግሎት እያበቃች ነው Alemayehu Geremew Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እየፈተነ የመጣውን የማዕድናት ግብዓት እጥረት ለመቅረፍ ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በመሰብሰብ አድሳ ዳግም ለአገልግሎት እያበቃች እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ቻይና በዘርፉ ከ10 ሺህ በላይ በቴክኖሎጂ የተደገፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ Meseret Awoke Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብለው በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ከ25 ግለሰቦች መካከል 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። በመዝገቡ የተካተቱ ሌሎች አራት ተጠርጣሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም ከ17 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Meseret Awoke Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 17 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በማድረግ አፀደቀ። ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ÷ የቀረበለትን የ2016 ዓ.ም ረቂቅ በጀት በዝርዝር እንደተወያየ ተገልጿል። በዚህ መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምስራቅ አፍሪካ አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ተቋማዊ አቅም እየተፈጠረ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ ማምጣት የሚያስችል ተቋማዊ አቅም እየፈጠረ መሆኑን ገለፀ። የድርጅቱ የኮርፖሬት ሰርቪስ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋሻው ተስፋዬ ፥ ለምርትና አገልግሎቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች Tamrat Bishaw Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ መሾሟን ይፋ አደረገች። የቻይና መንግስት ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጎ የሾመው በኪን ጋንግ ምትክ ነው። የቻይና ከፍተኛ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ በጠራው ስብሰባ ዋንግ ዪን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2016 በጀት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ Shambel Mihret Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2016 በጀት ከ8 ነጥብ አራት ቢሊየን ብር ሆኖ በምክር ቤቱ ጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ለ2016 በጀት አመት የቀረበውን 8 ቢሊየን 432 ሚሊየን 778 ሺህ 500 ብር የክልሉን በጀት ነው መርምሮ በሙሉ ድምጽ ያፀደቀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች Feven Bishaw Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኤድሞንዶ ቺሬሊ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከጣሊያን አቻቸው ኤድሞንዶ ቺሬሊ…
ስፓርት በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል Meseret Awoke Jul 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል። ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል። ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ…