በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ከ20 ዓመት በታች ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች፡፡
አትሌት ብርቄ ርቀቱን በ4 ደቂቃ 17 ሰከንድ 13 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች…