የሀገር ውስጥ ዜና 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ Melaku Gedif Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 01፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 6 ነጥብ 1 በመቶ አድጓል – አቶ አህመድ ሽዴ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6 ነጥብ 1 በመቶ አማካይ እድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመደበኛ ስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ሊዋጋው እንደሚገባ አስገነዘቡ Melaku Gedif Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አይ ኤስ አይ ኤስ፣ አልሸባብ እና ሌሎች አሸባሪ ቡድኖች፥ ተዋጊዎችን ለመቅጠር እና ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀሙበትን መንገድ መዝጋትና ይህን አካሄድ መዋጋት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በተመለከተ አስጠነቀቀ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዛፓሪዢዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ቀጣይነት ያለው የውሃ አቅርቦት ማግኘት እንደሚገባው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አሳሰበ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ግሮሲ እንደገለፁት፥ የአውሮፓ ትልቁ የአቶሚክ ሃይል ጣቢያ የሆነው ማመንጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Tamrat Bishaw Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የእምነት እና የመቃብር ቦታን የማመቻቸት ግዴታ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሐዋሳ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ውክልና ወስደው በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ሊሳተፉ የሚችሉ ሶስት ሠዎችን ለመምረጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ የተገኙት…
ቢዝነስ አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ Feven Bishaw Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ተኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የንግድ ትርኢቱ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ ፕላስቲክ፣ሕትመት እና የማሸጊያ ኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡ በንግድ ትርኢቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ቢሊዮን ዓመት እድሜ ያለው ፍጥረት ቅሪተ አካል በሰሜን አውስትራሊያ አለቶች ላይ መገኘቱን ሳይንቲስቶች ገለፁ፡፡ የቅሪተ አካሉ ግኝት ዓለም ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ያለውን ግንዛቤ ሊቀይር ይችላል ነው የተባለው፡፡ ፕሮቶስትሮል ባዮታ የተባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከሰቱ ግጭቶች ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ አድርጓል ተባለ Amele Demsew Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ግጭቶች እና አለመረጋጋት ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ ማድረጉን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የተከሰተው አለመረጋጋት በሰው ህይወት፣ በአምራች ተቋማት፣ በግል እና መንግስት ሃብቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገባ Melaku Gedif Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ገብቷል፡፡ ልዑካኑ ኪንግ ካሊድ አውሮፕላን ማረፊያ ሲድርስ የሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና…