አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈፃሚ ካርል ስካው ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍን ላልተገባ አላማ በማዋል ያጋጠሙ ችግሮችን ቀጣይ የመፍትሔ…