የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ Meseret Awoke Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ መዳረሻውን ለማስፋት የሚያግዙትን 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ኢስታንቡል በሚገኘው የአይ ኤ ቲ ኤ ኤ ጂ ኤም ፕሮግራም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘር ወቅት ደርሶ የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች ቅድሚያ ማዳረስ ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር Amele Demsew Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር ወቅት ደርሶ አፈር የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች የዘር ወቅት ካልደረሰባቸው አከባቢዎች እንዲቀርብ የማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑንም የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “የጀመርነውን…
ስፓርት የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን የፊታችን እሑድ ይካሄዳል Mikias Ayele Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት ሀገራት አትሌቶችን የሚያሳትፈው የአስመራ ማራቶን በመጪው እሑድ እንደሚካሄድ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኤርትራ ባህልና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዘመዴ ተክሌ ÷በውድድሩ መርሐ ግብር የወንዶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች ነው Alemayehu Geremew Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የ2 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች መሆኑን ይፋ አድርጋለች፡፡ የሚላከው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ዩክሬን በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ላይ መጠነ ሠፊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መውሰድ መጀመሯን ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሳንዶካን ከዓለም የአየር ንብረት ፈንድ እና ከዓለም የአካባቢ ፋሲሊቲ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዓለም የአካባቢ ፋሲሊቲ እና ከዓለም የአየር ንብረት ፈንድ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት የቋሚ ኮሚቴዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ያለመ ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Melaku Gedif Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ያለመ ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሼቴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና 32ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ቃል እና ተግባር ከትውልድ እስከ ትውልድ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በዕርዳታ እህል ላይ የሚፈፀመውን ዝርፊያ ለመከላከል በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት በዕርዳታ እህል ላይ የሚፈፀመውን ዝርፊያ ለመከላከል በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከተለያዩ ሃይማኖት መሪዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሁሉም የእምነት ተቋማት ከተውጣጡ የሃይማኖት መሪዎች እና ከሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ማምሻውን ከሁሉም የእምነት ተቋማት…