በ500 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገበት የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ500 ሚሊየን ብር ወጪ ማስፋፊያ የተደረገበት የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጅግጅጋ…