የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ – ጂቡቲ ኮሪደር በ730 ሚሊየን ዶላር የግንባታ ማሻሻያ ሊደረግለት ነው Mikias Ayele Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ -ጂቡቲ ኮሪደር የግንባታ ማሻሻያ ሊደረግበት መሆኑን የዓለም ባንክ አስታውቋል፡፡ ባንኩ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ የአዲስ አበባ ጅቡቲ ኮሪደር አዲስ በጸደቀው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት አስራ አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን ይሸፍናል – ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አስር አንድ ቀናት የዝናቡ ስርጭቱ በተሻለ ሁኔታ የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎችን እንደሚሸፍን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በሰሜን ምስራቅ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፣ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በኬንያ…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ከ10 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ 6 ሺህ 323 ቶን ከቀረበ የቅመማ ቅመም ምርት 10 ነጥብ 48 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ለውጭ ገበያ ከተላኩ ዋና ዋና የቅመማ ቅመም ምርቶች መካከልም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት ተፈጸመ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ71 ቢሊየን ብር በላይ በኤሌክትሮኒክ የክፍያ ሥርዓት የነዳጅ ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ ሥርዓት ግብይቱ የነዳጅ ስርቆትን እና ብክነትን በመቀነስ አቅርቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና የዳያስፖራዎች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውይይት ተካሄደ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት ተከበረ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት አክብሯል። በስነስርዓቱ ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) ተገኝተዋል። በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
ስፓርት በዓለም የውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛው የዓለም ውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ሽኝት ተደረገለት። በጃፓን ፎካካ በሚካሄደው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአንድ ወንድና ሴት አትሌቶች በ50 ሜትር ነፃ ቀዘፋ እና ቢራቢሮ ትካፈላለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰባት ጊዜ የምርቃት ካባ የለበሱ ብርቱ ሰው Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ማለቂያ የለውም ይባላል። ብዙዎች የትምህርት ቤት ቆይታቸውን ጨርሰው ከተመረቁ በኋላ ተመልሰው የትምህርት ቤት ደጃፍን መርገጥ ዳገት ይሆንባቸዋል። ጥቂቶች ደግሞ ከትምህርት ተቋማት ሳይርቂ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ዕውቀትን በመሸመት ለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በቀጣይነት እንዲተገበር ተጠየቀ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ህዝብን በማሳተፍ የመሰረተ ልማት ግንባታና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ድጋፍና ክትትል ሲያደርግ የቆየው የፌደራል…