የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሙሀሙድ ድሪር የክብር ዶክትሬት ሰጠ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲ 1 ሺ 211 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል 382ቱ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ 248 በድህረ ምረቃ እንዲሁም 963ቱ በቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት መካከል 38ቱ ወደ የመን ለመግባት በሚያደርጉት ጥረት በህገ ወጥ ደላላዎች እጅ ወድቀው እንደነበር ተጠቁሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ ተሸፍኗል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ክልሉ በ2015/2016 ዓ.ም ምርት ዘመን 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ የፕሮግራሞች ሃላፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደርተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ የፕሮግራሞች ሃላፊ ኢምራህ ጉለር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እና ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና ምርት ጋር በተያያዘ በዐውደ-ርዕዮች በተደረገ ተሳትፎ ከ76 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 141 ቡና ላኪዎች እና የቡናና ሻይ ባለስልጣን በተለያዩ ዐውደ-ርዕዮች ተሳትፈው 76 ሚሊየን 500 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው በዐውደ-ርዕዮቹ ላይ 47 ሺህ 424 ቶን ቡና ውል (ኮንትራት) በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። የምክር ቤቱ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል። የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የ36 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የ36 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ የበጀት ስምምነት በመንግሥት እና በአጋር ድርጅቶች መካከል ተፈርሟል። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያተዋል። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አስፋው ዲንጋሞ እና የኩባ የሃይድሮሊክ ሀብቶች ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች ነው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Feven Bishaw Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማእከሉ ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ ወደ ስራ መግባቱን ገለጸ Meseret Awoke Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኘው ፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ የአእምሮ ህሙማንና የህፃናት መርጃ ማእከል ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ የሚያስችለውን ቦታ ተረክቦ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ። የማእከሉ መስራችና…