Fana: At a Speed of Life!

በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም ወጣት ኢትዮጵያውያን አሽከርካሪዎችን እያበቃ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣት አሽከርካሪዎችን በማብቃት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በቻይና የተገነባው የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን የሺንዋ ዘገባ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአቅመ ደካሞች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የሃገር ባለውለታዎች፣ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል ሙዚየም ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገነባው የባህል ሙዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት÷የባህል ሙዚየሙ ዲዛይን የክልሉን አጠቃላይ ገጽታ በሚያሣይ መልኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኢንተር ሚላን በኦናና ዝውውር ሥምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ካሜሩናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ለማስፈረም ሥምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ። ክለቡ ለግብ ጠባቂው 47 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ለመክፈል ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ሥምምነት…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 34 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት አመት 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የደረገባቸው 1 ሺህ 34 አዳዲስና ነባር ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከተማና መሠረተ…

በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሁሉም መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ከዳር ለማድረስ በትኩረት እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትርር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራው ቡድን በደቡብ ክልል ባደረገው የልማት…

የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል አለ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል እንዳለ የአሜሪካ የአየር ንብረት መልዕክተኛ ጆን ኬሪ አስታወቁ። የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቀነስ አሜሪካ ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር በመከለስ…

ኢትዮጵያ የምታከናውነው የአረንጓዴ አሻራ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ያስችላል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የብሪታኒያ - አፍሪካ የሚኒስትሮች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በፎረሙ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች መቅረባቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡ በዚህም ሚኒስትሩ ፥ መንግስት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ የትምህርት መሰረተ ልማት ማሻሻያ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ላይ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች…

የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ጋር በክህሎት መር ምቹ ሥራ ዕድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር…