የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የጤና ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በሣይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም÷ ጤና የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን እና ጤናው የተጠበቀ ሕዝብ ከሌለ ጤናማ ሀገር ሊኖር እንደማይችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ፡፡ ውሳኔው የተላለፈው የጋምቤላን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በማስመልከት የክልሉ ካቢኔ ዛሬ አመሻሽ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ3 ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል ለማቋቋም ከሦስት ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቶቹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን እና የጃፓን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 652 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ተሸፍኗል Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከአሁን 652 ሺህ ሄክታሩ በሩዝ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በክልሉ ከሁለት ዓመታት በፊት ከ6 ሺህ ሄክታር በታች የተጀመረው የሩዝ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና ከ17 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መሬት እንዲመለስ ተደረገ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር መሬት ማስመለስ መቻሉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አሕመድ እንዳሉት÷ በክልሉ በመንግስት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በጀት ፀደቀ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። በክልሉ የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለ2016 ዓ.ም በጀት አመት የቀረበውን 13 ቢሊየን 528 ሚሊየን 743 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ተወካይ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ የኢትዮጵያ ተወካይ ሚስተር ዳንኤል ኦግቦንያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ላይ አይሳተፉም ተባለ Alemayehu Geremew Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በመጪው ነኀሤ ወር በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ”ብሪክስ” ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተገለጸ፡፡ በፕሬዚዳንቱ ምትክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የሚመራ ልዑክ በጉባዔው ላይ እንደሚገኝ ሜዱዛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ Meseret Awoke Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ…
ስፓርት ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ…