Fana: At a Speed of Life!

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ እና የእስያ አፍሪካ…

ፍርድ ቤቱ ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ የቀረበ የዓቃቤ ህግ የሰው ምስክርና የሰነድ ማስረጃን…

ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ትሠራለች – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ እንደምትሠራ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ይሄን ያሉት ÷ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ፈጣን እርምጃ እንዲወሰድ በጉዳዩ የአሜሪካ መልዕክተኛ የሆኑት ጆን ኬሪ…

የባለጣዕሙ ቅርንፉድ ጥቅም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ሁለገብና ጣዕምን የሚጨምር ጠቃሚ ቅመም ነው፡፡ ቅርንፉድ ፋይበር፣ ቫይታሚን እና ጠቃሚ ማዕድኖችን የያዘ ቅመም ሲሆን፥ ምግብ ላይ ጣዕም ከመጨመሩም በላይ ካንሰርን ጨምሮ በሽታን በመከላከል ለጤና ጠቃሚ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ…

አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል (ክኔሴት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ላይ የጠቀሱት አምባሳደር…

በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን እነ ዶ/ር ወንደወሰን አሰፋ እና መስከረም አበራን ጨምሮ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…

ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ አሜሪካ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ ማፅደቋን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢራቅን ብሄራዊ ደህንነት የሚመለከቱ እና ለ120 ቀናት ይቆያሉ የተባሉ የህግ ማዕቀፎችን…

በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተው በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከ21 ወረዳዎች መካከል በአዋሽ ወንዝ አቅራቢያ የሚገኙ 13 ወረዳዎች ከፍተኛ ተጋላጭ መሆናቸውን…