የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ22 ቢሊየን 637 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ ለ2016 በጀት ዓመት የቀረበለትን ከ22 ቢሊየን 637 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።
በበጀት ዓመቱ በክልሉ የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ የነዋሪውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት…