የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥን ለመታገል የተግባር ማሳያ ነው – ኦሬሊያ ቻሌብሮ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከወሬ ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን በተግባር ለመታገል ዋና ማሳያ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦሬሊያ ቻሌብሮ ተናገሩ፡፡
በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት…