ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በቅንጅት እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዙ ሥራ በተቀላጠፈ መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ፡፡
እስካሁን 9 ሚሊየን 160 ሺህ 354 ኩንታል ወይም 916 ሺህ 35 ቶን በላይ…