Fana: At a Speed of Life!

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች በተዘጋጀላቸው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በዚሁ መርሐ ግብር ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተገኝተው አሻራቸውን አኑረዋል።…

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው ከጥዋቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተጀመረ ሲሆን ቀኑን ሙሉ የሚቀጥል ነው ተብሏ። እስከ ምሽት 12 ሰዓት ድረስ በሚቆየው የአንድ…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን…

ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አኑረዋል። በማለዳ በዝናብ ወጥታችሁ አረንጓዴ…

በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ሚኒስትሮች የፌደራል እንዲሁም የክልሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ዛሬ ማለዳ መካሄድ ጀምሯል።…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል። በክፍለ ከተማው የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በ12 ወረዳዎች በተመረጡ ቦታዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል።…

“አረንጓዴ አሻራ ጉልበታችንን፣ አብሮነታችንንና ሀገራዊ ጥንካሬያችንን መፍጠር የቻልንበት ነው” – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) “አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በነበሩ ፈተናዎች ውስጥ ሆነንም ጉልበታችንን፣ አብሮነታችንንና ሀገራዊ ጥንካሬያችንን መፍጠር የቻልንበት ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገለግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል። የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ ሃገሪቱ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። እስከ ምሽት 12 ሰአት ድረስ በሚቆየው የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ…