የሰብዓዊ እርዳታ ለተፈለገው ዓላማ እንዲውል ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ለታለመለት ዓላም ይውል ዘንድ ከአጋር አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የሰላም ስምምነት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል…