ቢዝነስ የሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢሰበሰበ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን÷ በአመቱ 1 ቢሊየን 361 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ1 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሊሆኑ ነው Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተገነቡ 12 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆኑ የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤት አባሉ ለተወከሉበት ምርጫ ክልል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተረፈ ታደሰ በተወከሉበት ምርጫ ክልል ለሚገኝ ሆስፒታል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡ የጎፋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ታረቀ አጥናፉ እንደተናገሩት÷ ፖሊሶቹ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 7 ሰዓት ላይ በዞኑ ላንቴ ቀበሌ እና ቡልቂ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በንግዱ ዘርፍ በሦስት ዓመታት 10 ቢሊየን ዶላር በአፍሪካ የማፍሰስ ፋላጎት አሳየች Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአፍሪካ የባሕር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ማጠናከር እና እስከ 10 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ ኢራን በመርከብ የማጓጓዣ አገልግሎት ከአፍሪካ ጋር የምታካሂደውን የባሕር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጆሴፍ ሐኬት ጋር የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አደረጉ። የሁለቱን አገሮች የቆየ ወዳጅነት በአዲስ የአጋርነት መንፈስ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ ችግኞችን በስጦታ አበረከተ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ፡፡ በዞኑ በሐምሌ 10 በአንድ ጀንበር 10 ሚሊየን ችግኝ በ164 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚተከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት…