ቴክ ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል የተባለው ይኼው ባቡር ‘ያማናሺ ማግሌቭ’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። ይህ ባቡር በሰባት ሰከንድ አንድ ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በግለሰቦቹ ላይ ያቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ የአለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህማት ሳሌህ አናዲፍ ጋር በኬንያ ናይሮቢ ተወያይተዋል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ አመራሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ኢንትርፕራይዞች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ከማዳበሪያ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ትምህርት፣ ስፔስ ሮኬት ምህንድስና፣ ሕክምና መሳሪያ የተውጣጡ የአምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ሞኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡…
ጤና የጥርሳችንን ጤና እንዴት እንጠብቅ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ማለትም ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡ ጥርስን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ ንፅህናው እንዲጠበቅ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚያስችል የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአየርላንድ መንግስት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመረታ ሰውሰው ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ ጆሴፍ ሃኬት ጋር የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ 1ሺህ 835 ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ታሕሳስ ወር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ቀጣዩ ዓመት ታሕሳስ ወር ድረስ 75 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች በኢንዱስትሪ ዘርፍ የእህትማማች ከተማ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬና የመቶዚኒዮስ ከተማ ከንቲባ ከርሎስ ማውታ (ዶ/ር ) ተፈራርመዋል። መቶዚኒዮስ…