የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ÷ አዲስ አበባ…