የሀገር ውስጥ ዜና በካናዳ ቶሮንቶ የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል በካናዳ ቶሮንቶ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተገኝተዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ ፌስቲቫሉ ዳያስፖራው ከሀገሩ እና ከሕዝቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Amele Demsew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው Alemayehu Geremew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ የሥራ ጉባዔ ሊካሄድ መሆኑን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአኅጉር አቀፍ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ጉባዔ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ፣ በአፍሪካ ኅብረትና በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ-ኬንያ የኤሌክትሪካ ኃይል መሥመር የ26 ሚሊየን ዩሮ ብድር አጸደቀ Alemayehu Geremew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ በመሬት ውስጥ ለሚዘረጋ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ዝርጋታ የ26 ሚሊየን ዩሮ ብድር አጸደቀ፡፡ በመሬት ውስጥ የሚዘረጋው 16 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኃይል ማስተላለፊያ መሥመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ዕድል በመፍጠር ሂደት ውስጥ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Amele Demsew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር መንግስት ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን እንዲወጣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ፣ ኢንተርፕራዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከግል ባለሀብቶችና ከአምራችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ እየመከረ ነው Shambel Mihret Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔን መርምሮ አጽድቋል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው Amele Demsew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ቴክስ ዎርልድ ኢቮሉሽን ፓሪስ’ በሚል ስያሜ እየተካሄደ በሚገኘው የፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ላይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ እንደገለጹት÷ አውደ ርዕዩ በፋሽን…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በአርባ ምንጭ ከተማ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jul 4, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-1Rm7apfXh8
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ3 ዓመታት ውስጥ የመዲናዋን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ እየተሠራ ነው አሉ Feven Bishaw Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ሰራዊትን እና የጸጥታ አካላትን በማሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐዋሳ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ (ረ/ፕ) ፕሮጀክቶቹን መርቀው…