የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታትና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም- ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይልን በተለየ መንገድ ትጥቅ ለማስፈታት እና ለመበተን የተወሰነ ውሳኔ የለም ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳይ…