የክልል ልዩ ኃይልን መልሰን እናደራጀው እንጂ እንበትነው አላልንም – ጄነራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ልዩ ኃይልን መልሶ የማደራጀት ተግባር አሁን የተጀመረ ተግባር አይደለም ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር ሃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ ገለፁ፡፡
ጄነራል አበባው ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፥ "የልዩ ኃይል…