Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የፓን አፍሪካ አቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር መንገዱ በይፋ ሥራ የጀመረው የዛሬ 77 ዓመት ነበር። በዚህ የረጅም ጊዜ ጉዞው ኢትዮጵያን እና አፍሪካን…

ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል -አቶ ታዬ ደንደኣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ለመገንባት ወጣቶች ሀገራቸውን እንዲያውቁ እና እርስ በርስ እንዲቀራረቡ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደኣ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለስድስት ዙር…

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከቻይናው የጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ለዓለም አቀፍ ገበያ ብቁ ለማድረግ የሚያስችል ስልጠና ለመስጠት ነው ተብሏል። የኦሪየንት ኢንተርናሽናል…

ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ለሚካሄደው የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፅዳት ዘመቻ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል:: በፅዳት ዘመቻው ላይ በርካታ የአካባቢው ነዋሪዎች ፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ከአዲስ አበባ ከንቲባ…

በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል-ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች የአስተዳደር ነፃነት አለመኖሩ በእድገታቸው ላይ ተፅዕኖ ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና (ፕ/ር) ተናገሩ። የዩኒቨርሲቲዎችን እራስ ገዝ መሆን በተመለከተ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት ተደርጓል፡፡…

በኢንዱስትሪዎች የሃይል አቅርቦት ችግርን ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተገበረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ በየነ÷ በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪው…

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ አመታዊ የጥናትና ምርምር አውደጥናት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ " ችግር ፈቺና ምርምር ለከተማችን የላቀ ለውጥ " በሚል መሪ ሀሳብ አመታዊ የጥናትና ምርምር አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ አካዳሚው በተለያዩ የመዲናዋ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ያጠናቸውን የምርምር…

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ትውልድመጽሐፍ የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ ክልላዊ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ÷በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በክልሉ ለቤተ መጸሐፍት ማሰሪያ እንደሚውል…

ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ4ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክትን የደገፉ ድርጅቶችን በመዘርዘር አመስግኗል፡፡ በዚህም መሰረት ዳሸን ባንክ 72 ሚሊየን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ በሁርሶ ሰላም ማስከበር ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ  በሁርሶ ማሰልጠኛ  ያሰለጠናቸው እጩ…