የኢትዮጵያ የመልሶ ግንባታና ማቋቋም ዕቅድ እንዲሳካ ድጋፍ እንደሚያደርግ የተመድ የልማት ፕሮግራም ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋም የተዘጋጀው ዕቅድ እንዲሳካ ድጋፍ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ገለጸ።
መንግስት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በ20 ቢሊየን ዶላር የሚተገበር ብሔራዊ…