የሀገር ውስጥ ዜና “ክኅሎት ለተወዳዳሪነት”10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት ተከፈተ Alemayehu Geremew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ክኅሎት ለተወዳዳሪነት" 10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት በአዲስአበባ ተከፈተ፡፡ የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በየዓመቱ የሚያካሂደውን የመስተንግዶና የክኅሎት ሣምንት የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቦታው በመገኘት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያየ Shambel Mihret May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፈረንጆቹ 2022 በተፈረመው እና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እና ንግድ አማራጮችን በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል። ድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሁለቱ አካላት በቆይታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በሁለትዮሽ ፣ ቀጠናዊ እና በባለብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በሸበሌ ዞን በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎች ጎበኙ Feven Bishaw May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የተመራ ልዑክ በሸበሌ ዞን ቀላፎ ወረዳ በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በጎርፍ ጉዳት የደረሰባቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ፡፡ ልዑኩ በጎርፉ የተጎዱትን የግብርና ሠብሎች፣ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ ከኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጋር ተወያዩ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በዚህ ወቅት የክብር ቆንስሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምስራቅ አውሮፓ…
ጤና የጉበት ካንሰር መንስኤ ፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው Feven Bishaw May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል የሚገኝ ሲሆን የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን የሚያጣራ እና ኢንፌክሽንን የሚዋጋ የሰውነት አካል ነው። የቀዶ ህክምና ሰብ እስፔሻሊስቱ ዶክተር ውላታው ጫኔ ከፋና…
ቢዝነስ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በዘጠኝ ወር ሪፖርቱ እንዳስታወቀው በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 215 ሺህ 884 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት Alemayehu Geremew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከ“ቪኦን.ቴሌኮም” ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማቲው ጋልቫኒ ጋር በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የቪ ኦን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎች፣ አዘጋጆችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቲን (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ…