Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ያለበት ደረጃ በተመለከተ ገለጻ ተደርጓል። የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ…

የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው “ንስሮቹ” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው "ንስሮቹ" ፊልም ተመርቋል። ፊልሙን የመረቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ናቸው። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያዘጋጀውና በታምራት መኮንን ፊልም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ መጀመሩን አስታወቀ። የበረራው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ከሆኑት ካሊድ አል አሊ ጋር በዱባይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ÷ ከቀጠናው አዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ስለሚቻልባቸው…

በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 20 ሚሊየን ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊየን ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ እንደገለጹት፥ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ፡፡ በዛሬው እለት 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማ የማሸነፊያ…

የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደት በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል።…

የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕዓለ ንዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የባንኮች እና ኢንሹራንስ ተቋማት ሃላፊዎች እና የቦርድ አባላት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ ላይ ያተኮረ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…

“ክኅሎት ለተወዳዳሪነት”10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ክኅሎት ለተወዳዳሪነት" 10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት በአዲስአበባ ተከፈተ፡፡ የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በየዓመቱ የሚያካሂደውን የመስተንግዶና የክኅሎት ሣምንት የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቦታው በመገኘት…