የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ እና ደቡብ ክልሎች በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ደቡብ ክልሎች በደረሱ ሁለት የትራፊክ አደጋዎች የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ። በአማራ ክልል አዊ ዞን ባንጃ ወረዳ ዚቅ ጎመርታ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ህጻናትና መምህርት ህይወት አልፏል። አደጋው በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ ልምዱን ለኢትዮጵያውያን አካፈለ Amele Demsew Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ በህዋ ሳይንስ ያካበተውን እውቀት እና ልምድ ለኢትዮጵያ ምሁራን እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጋርቷል፡፡ የሩሲያን የህዋ ሳይንስ መልካም ልምድ መቅሰም የሚያስችል የልምድ ልውውጥ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ የወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የመጀመሪያው የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዋል Tamrat Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞዋን የወሲብ ፊልም ተዋናይ ስቶርሚ ዳንኤልስን ዝም ለማሰኘት 130 ሺህ ዶላር ከፍለዋል በሚል ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑ ተሰማ። ትራምፕ በፈረንጆቹ 2016 በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ገለጸ Tamrat Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የአስተዳደሩን አጠቃላይ የስራ ሂደት ያብራሩ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል መንግስት በቁርጠኝነት እንደሚሠራ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ሂደት በሁሉም መስክ የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማስቀጠል መንግስት በላቀ ብቃትና ቁርጠኝነት እንደሚሰራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ ገለጹ፡፡ አቶ ተስፋዬ በለውጡ ሂደት ባለፉት አምስት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ እና ተጓዳኝ መርሐ ግብር ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እና በአንድ ወር ውስጥ ከሚከናወኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሕዝብ ተሳትፎ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመኖሪያ ቤታቸው የአፍጥር ዝግጅት አካሄዱ Feven Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመኖሪያ ቤታቸው የአፍጥር ዝግጅት አካሂደዋል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼክ ሃጂ ኢብራሂም፣ የምክር ቤቱ አባላትና የእምነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን ለአንባቢያን ተደራሽ የሚያደርግ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Amele Demsew Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመደመር ትውልድ" መጽሐፍን ለአንባቢያን ተደራሽ ለማድረግ ታሳቢ ያደረገ መርሐ-ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ከመጽሐፍ የሚገኘው ገቢ ደረጃውን ለጠበቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ። የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመልሶ ግንባታ ዙሪያ በባህር ዳር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል…
ስፓርት የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ Mikias Ayele Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር…