Fana: At a Speed of Life!

ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የልማት እቅዶች በመረዳትና የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከተባበሩት…

ብሪታኒያ በትምህርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከብሪታኒያ የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ጋር መከሩ፡፡ የብሪታኒያው የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ከሌሎች የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ጋርም…

በፕሪሚየር ሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ወላይታ ድቻና አዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ግብ ዮሴፍ ታረቀኝ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የቀጥታ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አራት ጊዜ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። አየር መንገዱ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገው የቀጥታ በረራ የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደሚያጠናክር…

ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚገኘውን ገቢ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር 11ኛውን የአየር ትራንስፖርት…

ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ13ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሬጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ኖርኒኮ 15…

በሕይወትዎ ለውጥ አሥፈላጊ መሆኑን አመላካች ምክንያቶች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕይወት ውስት ለውጥ የማይቀር ሂደት እና አሥፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሲባል የነበረውን ጥሎ አዲስ ነገር ከመጀመር ጀምሮ ነገሮችን እያሻሻሉ የሕይወት አካል ማድረግን ያካትታል። የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለለውጥ…

የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ ተደርምሶ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ አጥር ግንብ አጠገብ በተለምዶ በግ ተራ በሚባለው ቦታ በደረሰ የግንብ መደርመስ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ። በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 4…

የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡   የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል በሙስና በተጠረጠሩ 1 ሺህ 322 ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ 4 ሺህ 80 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል 1 ሺህ 322 ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነትን ውሳኔ መተላለፉን የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሙስናን ለመከላከል  የተቋቋመው የፀረ…