Fana: At a Speed of Life!

ከነገ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የሲ ቢ ኢ ብር አገልግሎት ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የሲ ቢ ኢ ብር አገልግሎትን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙኑኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ እንዳስታወቁት÷ ባንኩ…

የሐረር ከተማን ለማልማትና በእቅድ ለመምራት አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ከተማን ከማልማት እና በእቅድ ከመምራት አንፃር አመራሩ በቁርጠኝነት እና በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ሐረር ከተማን ስትራቴጂክ በሆነ መልኩ ለመምራት ከተቋቋመው…

የፈረንሳይ ኤምባሲ ለአብዓላ ሆስፒታል የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ኤምባሲ በዓፋር ክልል የሚገኘውን የአብዓላ ሆስፒታል መልሶ ለመገንባት የሚውል የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት አድርጓል። ስምምነቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሻክስ እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ሜዳ እንደሚጫወት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ 5ኛ የምድብ ጨዋታውን ሰኔ 13 ቀን የሚያደርግ ሲሆን ጨዋታውን በሞዛምቢክ ስታዲየም ለማድረግ…

የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፖ ህብረት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ ብለዋል። በንግድ እና…

በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች እና አዘዋዋሪዎችላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።   በክልሉ ህገ-ወጥ የወርቅ አምራችና አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር…

ኢትዮጵያና ማልታ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ማልታ በአቪዬሽን ፣ ቱሪዝምና በዲፕሎማቲክ ስልጠና ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።   ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከማልታ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና…

የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ ጭማሬ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተመዱ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በዓለም አቀፉ ገበያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ በምግብ ሸቀጦች ላይ…

የጋምቤላ ክልል የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ወደ መደበኛው መመለሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀቱ መጠን እየቀነሰ በመምጣቱ የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሰዓት እንደሚመለስ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በለውጡ መሰረት ላለፉት ሶስት ወራት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እስከ አምስት ስዓት…